Wednesday, November 28, 2018

666 members in Ethiopia And Secret Behind CBE Account

ይድረስ የኔን ብሎግ ለምትክታተሉ እውቀት ፈላጊ እና እውቀት ለጋሽ ጓደኞቼ እና ተክታዮቼ። ሁሉም እንደሚያውቀው ብዙ ግዜ ሀሳብ እና ያለኝን ልምድ፣እውቀት፣innovation skill፣ motivation skill and self improvement life experience እና ቴክኖሎጂ የተገናኙ ጉዳዮችን እንደነበሩ የሚታወቅ ነው። ዛሬ ደግሞ አብሮኝ የጎግል ካምፓኒ ደረጃ ፭ ሎካል ኤጀንት የሆነው ህንዳዊው Liambi diak ለስራ ኢትዮጵያ በመጣበት ወቅት የሂሳብ ባለሙያም ስለ ነበር በ ኢትዬጵያ ንግድ ባንክ የአካውንት ለውጥ ከተደረገ በኋላ ማለትም 606S01030xxx ወደ 1000192560XXX በእኔ እይታ(Scope of view and perception) እና በእርሱ የካበተ የ Exponential ልምድ በመታገስ ከብዙ ሙከራ በኋላ የቁጥር 15 ተፅእኖ በሁሉም የንግድ ባንክ አካውንት (የአንተ የአንባቢዬን አካውንት ጨምሮ) እንዳለ እና ትፅእኖውም(Effects) ወደ 666 (የንግድ ባንክ አርማ ላይ ያለው 666)ይወስደናል። ለማብራራት ያህልም ማንኛውንም Saving, Current CBE Accounts በ 15 ስናካፍል ውጤቱ 666XXXXXXXX የሚጀምር የSecret society መለያ ይወስደናል። ለማረጋገጥ ያህል እርሶ በቤትዎ ይሞክሩት እና አስተያየቶን ከታች ባለው አስተያየት ላይ ያኑሩ። ድህረ ገፁን ስለጎበኙ አመሰግናለሁ።
Tekeste Geremew (Official Google Local Guide Lavel 5 Agent

No comments:

Post a Comment

Tekste Geremew Ze Sabian